Welcome to ethiobremencommunity.de

የኢትዮ ብሬመን ኮሚዮኒቲ በብሬመንና አካባቢው በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ጀርመናዊ ኢትዮጵያዊያን ህብረት የተቋቋመ ሲሆን ማህበሩ ከዘር ፣ ከኃይማኖት ፣ ከፖለቲካ ፣ ገለልተኛ ሆኖ የተመሠረተ ነው :: 

         የማህበሩ አላማዎች (objectives)

•በብሬመንና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዯ- ጀርመናዊያንን በማቀራረብ የጋራ ባህላቸውንና ታሪካቸውን እንዲያዳብሩ ምቹ የጋራ መድረክ መፍጠር ::

•የኃይማኖት፣ የፆታ ፣ የብሔር ፣ የፖለቲካ ፣ ልዮነት ሳያደርግ ማንኛውንም አካል እንደ ማህበረሰብ በጋራ መብቱን ለማስከበር ይችል ዘንድ ድርጅታዊ ኃይልን መፍጠር :: 

•በሞት ፣ በህመም ፣ በአደጋ ፣ በአካል ጉዳት (ወይም በስራ ማጣት የኢኮኖሚ ችግር ሲያጋጥማቸው ለአባላት ድጋፍና ዕርዳታ ማድረግ ::

•አባሎችና ቤተሰቦቻቸው ለትምህርት ፣ ለስልጠና ፣ ለስፖር ፣ መስሪያና ለሁሉም አገልግሎት የሚጠቀሙበትን የኮሚዮኒቲ ማህከል መገንባት ወይም መግዛት ::

አባላትና ቤተሰቦቻቸው ከአጉል በዓል ፣ ክወንጀል ፣ ከመጥፎ ሱስ እንዲርቁ ፣ የምክርና የስልጠና ፣ የመልሶ ማቋቋሚያ (Rehabilitation) ድጋፍና ዕርዳታ መስጠት ::

Sport

Experience the ancient art of acupuncture for pain relief and balance restoration. Join us in supporting social projects and making a positive impact on our community.

Community Engagement

Participate in our community engagement initiatives and make a real difference in the lives of others. Together, we can create positive change.

 

Kulturell Veranstaltung 

MITGLIEDSCHAFT 

How can I get involved in community engagement?

You can get involved in our community engagement initiatives by participating in our events, volunteering, or donating to our social projects.

 

Contact us

Reach out to us for more information on our services and community engagement initiatives.

Location Bremen Germany 

About us 

SPORT

SPRACHKURS 

Kulturelle Veranstaltung